የ36 አመቱ የቀያይ ሰይጣኖቹ ዩናይትዶች አማካይ ማይክል ካሪክ በውድድር አመቱ መጨረሻ ጫማውን ሊሰቅል ነው
በ12 አመታት የዩናይትድ ቆይታው 5 የፕሪሚየር ሊግና 1 የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ጨምሮ 12 ዋንጫዎችን ማሳካት የቻለው እንግሊዛዊ አማካይ በአመቱ መጨረሻ ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን እንደሚያገልና በቀጣይ በክለቡ በአሰልጣኞች ቡድን ውስጥ እንዲቀጥል የሚያቀርብለትን ጥያቄ እንደሚቀበል ገልፅዋል።
"እግር ኳስ ማቆም እንዳለብህ ውስጥህ ይነግርሃል፤ እና እኔም አሁን ላይ ከተጫዋችነት ራሴን ማግለል እንዳለብኝ ተሰምቶኛል እናም በውዽር አመቱ መጨረሻ ይህን አድርጋለሁ" ማይክል ካሪክ ኳስ ስለማቆም እቅዱ የተናገረው ነው።
የቀድሞ የቡድን አጋሩ ኦውን ሀርግሪቭስ የካሪክን ውሳኔ ሲሰማ "ከሱ ጋር በአንድ ቡድን ውስጥ የተጫወተ ማንም ተጫዋች ሁሌም ከሱ ጋር መጫወት ይፈልጋል" ብሏል።

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ